Next የማህፀን በር ጫፍ ካንሰር በሀገራችን በገዳይነት ከሚታወቁት የካንሰር አይነቶች ውስጥ የሚመደብ ሲሆን በአሁኑ ሰአት በሴቶች ላይ ከሚከሰቱ በሽታዎች መካከል በገዳይነቱ ተወዳዳሪ የለውም። በመሆኑም የዚህን ገዳይ በሽታ መመርመሪያ ኪት በማምረት በሀገራችን ብቸኛ የሆነው ሜዴክስ ዲያግኖስቲክ ። Onco E6 የተባለውን ይህን የመመርመሪያ ኪት በኢትዮጰያ ጤና ሚኒስትር NATIONAL GUIDELINE FOR CERVICAL CANCER PREVENTION AND CONTROL እንዲካተት እና የእናቶቻችን ስቃይ እና ሞት መቀነስ እንድንችል ይህን ታሪካዊ ሀላፊነት በድርጂታችን ዋና ስራ አስኪያጅ ዶክተር ብዙአየሁ ጋሻው ብርታት እና ጥንካሬ ለህትመት እንዲበቃ ሆኖል።