Uncategorized
የሜዴክስ ዲያግኖስቲክ የ2026 ዓ.ም የእቅድ ትውውቅ እና የ2025 ዓ.ም ሁለተኛው መንፈቅ ዓመት የእቅድ አፈጻጸም ግምገማ
ይህ ስብሰባ የሜዴክስ ዲያግኖስቲክ በ2025 ዓ.ም ሁለተኛው መንፈቅ ዓመት ውስጥ ያስመዘገበውን የስራ አፈጻጸም በሙሉ በመገምገም እና በዚህ ግምገማ ውጤት ላይ ተመስርቶ የ2026 ዓ.ም የስራ እቅድን ለመተዋወቅ ተዘጋጅቷል። የግምገማው ዋና ዓላማ የተሰሩ ተግባራትን መገምገም፣ የተመዘገቡ ስኬቶችን በማስረጃ በማድረግ መተንተን፣ ያጋጠሙ ችግሮችን መለየት እና ከሂደቱ የተወሰዱ ትምህርቶችን ለማየት ነው። በዚህ መሠረት፣ የ2026 ዓ.ም የስራ እቅድ የድርጅቱን ራዕይ፣
Uncategorized
የማህፀን በር ጫፍ ካንሰር በሀገራችን በገዳይነት ከሚታወቁት የካንሰር አይነቶች ውስጥ የሚመደብ ሲሆን በአሁኑ ሰአት በሴቶች ላይ ከሚከሰቱ በሽታዎች መካከል በገዳይነቱ ተወዳዳሪ የለውም። በመሆኑም የዚህን ገዳይ በሽታ መመርመሪያ ኪት በማምረት በሀገራችን ብቸኛ የሆነው ሜዴክስ ዲያግኖስቲክ ። Onco E6 የተባለውን ይህን የመመርመሪያ ኪት በኢትዮጰያ ጤና ሚኒስትር NATIONAL GUIDELINE FOR CERVICAL CANCER PREVENTION AND CONTROL እንዲካተት እና የእናቶቻችን ስቃይ እና ሞት መቀነስ እንድንችል ይህን ታሪካዊ ሀላፊነት በድርጂታችን ዋና ስራ አስኪያጅ ዶክተር ብዙአየሁ ጋሻው ብርታት እና ጥንካሬ ለህትመት እንዲበቃ ሆኖል።
Uncategorized